የአካባቢ ደህንነት ፖሊሲ
የአዲስ
ሞጆ
የምግብ
ዘይት
ኮምፕሌክስ
አክስዮን
ማህበር
ሥራ
አመራርና
ሠራተኞች
በጋራ
አካባቢን
የሚበክሉ
ልቀቶችን
ለመከላከል
የአካባቢ
ድህንነት
ሥርዓት
/
ISO 14001
: 2004
/
በኃላፊነት
ይሠራል
፡፡
ድርጅቱም
የሚከተሉትን
ለማከናወን
ቁርጠኛ
ነው
'
Ø
የምግብ
ዘይት
እና
ተጓዳኝ
ምርቶችን
ሲያመርት
የአካባቢ
ጥበቃ
የሚደነግጉትን
ህጎችን
ማሟላት
'
Ø
ብክለትን
መከላከል ' ቆሻሻን
መቀነስና
ሀብትን
መንከባከብ '
Ø
ሠራተኞችን
ስለ
አካባቢ
ደህንነት
ማሰልጠንና
ግንዛቤ
መስጠት
'
Ø
ደንበኞቻችንና
ሌሎች
ያገባኛል
ከሚሉ
አካላት
ጋር
ስለአካባቢ
ደህንነት
መሥራት
'
Ø
በሚያዋጣቸው
ጉሎች
ላይ
በመንተራሥ
የአካባቢ
ብክለቶችን
ማሻሻልና
አስፈላጊ
ሲሆን
የድርጅቱን
ፖሊሲ
ለመንግሥታዊ
አካላትና
ለህብረተሰቡ
ማሳወቅ
ይገኙበታል
፡፡
የፀደቀበት
ሰኔ
03,
2008
ዓ.ም